"የአካባቢ ጤናን መንከባከብ የሁላችንም ኃላፊነት ነው" ዶ/ር ብሩክ ይርሳው

Community

Dr Biruck Yirsaw. Source: B.Yirsaw

ዶ/ር ብሩክ ይርሳው - በደቡብ አውስትራሊያ የአካባቢ ጤና መምህር፤ በአውስትራሊያ፣ ታዳጊ አገራትና ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና የመከላከል እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች


 

  • የአየር ንብረት ሉላዊ አሉታዊ ተፅዕኖዎች
  • በአደጉና ታዳጊ አገራት የአየር ንብረት ለውጥ ትድግና እንቅስቃሴዎች
  • የአውስትራሊያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲዎች

Share