"ምርምሬ ከማንጎ ልጣጭ የኢንዱስትሪ ኬሚካል ብክለትን ማስወገድ እንደሚቻል አረጋግጧል" ዶ/ር ብሩክ ይርሳው

Science

Dr Biruck Yirsaw. Source: B.Yirsaw

ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ጤና መምህር፤ እንደምን ከማንጎ ልጣጭ የነዳጅ ብክለትን መክላት እንደሚያስችል ስለሚያመለክተው የምርምር ግኝታቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የምርምር ሂደትና ግኝት
  • የአካባቢ ጤና
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር ለኢትዮጵያ

Share