"ሕይወት የጣለችብኝን ውጣ ውረድ ተወጥቻለሁ፤ ተስፋ ብቆርጥ ኖሮ አልኖርም ነበር፤ አሁን በሁለት እግሬ ቆሜያለሁ" ኢንጂነር ብዕሊ አድሃኖም

Biely Adhanom Pic III.jpg

Engineer Biely Adhanom. Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ኢንጂነር ብዕሊ አድሃኖም፤ በአዲስ አበባ አራዳ የዕድገት፣ በሱዳን የስደትና በአውስትራሊያ የሠፈራ ከፊል ሕይወቷን አጣቅሳ በቀዳሚ ሁለት ከፍለ ዝግጅቶች አውግታለች። የመደምደሚያ ግለ ታሪኳ የሚቋጨው በምስጋና ጀምሮ በወደፊት ትልሞቿ ነው።


ኢንጂነር ብዕሊ አድሃኖም፤ ከኤሌክትሪክ ምሕንድስና በተመረቀች ስድስተኛ ወር በትራንስፖርት ኢንዱስትሪ በሙያዋ ተቀጠረች።

የመጀመሪያ ልጇም የኦዲዮ ምሕንድስና የመጀመሪያ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪነት በቅቷል።

ብዕሊ አዲስ ትዳር መሥርታ፣ ተጨማሪ አንዲት ሴት ልጅ ወልዳ፣ የሶስት ልጆች እናት ሆናለች።

Share