በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠ

SBS Homeland Report Image.jpg

Credit: SBS Amharic

ከየመን የባሕር ዳርቻ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ በነበረች አንዲት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ ተሳፋሪ ከነበሩት 77 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 5 ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ የ16 ዜጎች ሕይወት አለፈ


ታካይ ዜናዎች
  • ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆኑ ዲፕሎማቶች የፀጥታ ስጋትና የሰላማዊ ውይይት ማሳሰቢያ
  • የሴት የሆቴል አስተናጋጆች አለባበስ ደንብ
  • የአትሌት ዘርፌ ወንድምአገኝ ከስፖርት መታገድ

Share