ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅና በጦርነት ምክንያት ከ20 ሚሊየን በላይ እርዳታ ጠባቂዎች መኖራቸውን አመለከተ

SBS Amharic News Podcast Radio Telescopes.jfif

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 X9 ቦይንግ የመንገደኞች አውሮፕላን ግዢ መፈፀሙንና በ2035 ዓመታዊ ገቢውን 25 ቢሊየን እንዲሁም 67 ሚሊየን መንገደኞችን ለማጓጓዝ መወጠኑን አስታወቀ።


ታካይ ዜናዎች
  • የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት አፈፃፀም ከ95 በመቶ በላይ መድረስ
  • ረቂቅ የሽግግር ፍትሕ በሕዝብ እንዲተች ጥየቃ
  • የፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የክብር ዲፕሎማና ዕውቅና መሰጠት
  • ስምንት ሚሊየን ብር ወሳጅ አጥቶ ለብሔራዊ ሎተሪ መመለስ

Share