የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ

SBS NewsFlash.jpg

Credit: SBS Amharic

የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት ጋር ግጭት ውስጥ አይደለሁም አለ


አንኳሮች
  • የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ ከ50 በላይ ሰዎችን ለእሥር ይፈልጋል
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • የሪያል ማድሪድና ማንቸስተር ሲቲ ግጥሚያ

Share