"የጎሣ ፖለቲካ በተፈጥሮው ፍትሐዊ መሆን አይችልም፤ በሕግ መታገድ አለበት" ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ

A Habteselassie.jpg

Author Abeb Habteselassie. Credit: A.Habteselassie

የ"ከአጥናፍ ባሻገር" መፅሐፍ ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ፤ ስለ አዲሱ መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦችና የምረቃ ፕሮግራም መሰናዶዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የመጽሐፉ ዋነኛ ዓላማና ይዘት
  • የማንነት ፖለቲካና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
  • የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎች

Share