"የሞት መድኃኒት እንኳ ሊገኝባት ይችላል የሚባልባት አገር ላይ ተቀምጠን ምንም ነገር አልሠራንም፤ መንግሥት ለምን ለአገር በቀል ሕክምና ተቋም አያቆምም?" ዶ/ር አሰፋ ባልቻ

Dr Assefa Balcha 2.jpg

Dr Assefa Balcha, Former President of Wollo University. Credit: A.Balcha

ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • አገር በቀል መድኃኒቶችን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ማዋደድ
  • የአገር በቀል መድኃኒቶች በአሁኑ ትውልድ ዘንድ ያለው ተቀባይነት
  • የግል ባለ ሃብቶች በአገረሰብ መድኃኒቶች ላይ ሙዋዕለ ንዋይን የማፍሰስ ትሩፋቶች

Share