"የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻምPlay15:20Dr Opiew Omut Cham, former president of Gambella University. Credit: O.ChamGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (13.19MB) ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችየጋምቤላ የፀጥታ ሁከት አስባቦችየስደተኞች ሠፈራ ፖሊሲ የማሻሻያ ለውጥ አስፈላጊነትአማራጭ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበበኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል