"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብ

AR.png

Abera Yemane-Ab (L) and Dr Yeraswork Admassie (L). Credit: A.Yemane-Ab and YW.Admassie

"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በኢትዮጵያ አብዮታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ፖለቲካዊ ሚና ነቅሰው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከመድረክ ወደ ሕቡዕ የትግል መስክ
  • የመኢሶን ውርሰ አሻራዎች
  • የ1966ቱ አብዮት የታሪክ ጠባሳና የተቀሰሙ ትምህርቶች

Share