"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga Gelaw Woldeyes.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes is a senior lecturer and multidisciplinary researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከፀረ ዘርኝነት ወደ ብዝኅነት ማክበሪያ ቀንነት
  • ትሩፋቶችና ጉዳቶች
  • አማራጭ የፀረ ዘረኝነትና አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን አተያዮች

Share