"ድል ሥራ አስኪያጄ ብቻ ሳይሆን ደም ሥሬ ነው፤ ከእኔ ይልቅ የእርሱን ሕልም ባሳካሁ ብዬ እመኛለሁ" ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን

Dil and Hanisha.png

Dilnesaw Getaneh (L) and Hanisha Solomon (R). Credit: H.Solomon

ከሞዴልነትና መንፈሳዊ ዝማሬ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ የዘለቀችው ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን ስለ የሙዚቃ ሥራዎቿና አድናቂዎቿ፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የድምፃዊት ሃኒሻ ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህ የድምፃዊቷን ዉጣ ውረዶችና ስኬቶች ነቅሶ ይናገራል።


አንኳሮች
  • ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክና ሃኒሻ
  • የመድረክ ግብዣዎች
  • የሙዚቃ አድናቂዎች ድጋፍና ምስጋና
  • ትልሞች

Share