"በአሸንዳ በዓል ሴት ልጅ የት ገባች የት ወጣች አይባልም፤ ቀናችን ስለሆነ ደስተኞች ነን" ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስ

Mahlet.jpg

Singer Mahlet Gebregiorgis. Credit: SBS Amharic

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስ ለአውስትራሊያውያን ኢትዮጵያውያን አድናቂዎቿ የሙዚቃ ድግሷን ለማቃመስ አውስትራሊያ መጥታ በነበረበት ወቅት ስለ አሸንዳና የሙዚቃ ሕይወቷ አውግታ ነበር።


አንኳሮች
  • የአሸንዳ በዓል አከባበር
  • የመድረክ ትውውቅ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር
  • የሙዚቃ ሕይወት
  • የኩናማ ሙዚቃ ተወዳጅነት በአገረ ኢትዮጵያ

Share