"በሐረሪ ሕብረተሰብ ውስጥ 40 ያህል የአለላ ስፌት ዓይነቶች መኖራቸውን ጥናቶች ያመለከታሉ" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

Wudad Salim Woven .jpg

Wudad Salim. Credit: SBS Amharic

ወ/ሮ ዉዳድ ሳሊም፤ የጤና ባለሙያና አንቂ፤ ስለ ሐረሪ ማኅበረሰብ የአለላ ስፌት ባሕላዊ ቅርስነትና የማንነት መገለጫነት አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአለላ ስፌት ዓይነቶችና ትርጓሜዎች
  • የጋብቻ የስፌት ልማዳዊ ልውውጦች
  • የገባችና ያላገባች ሴት ልጅ ማመላከቻ

Share