"በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰPlay19:34Wudad Salim (L) and Seblework Tadese (R). Credit: Amharic and S.TadeseGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (16.43MB) ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየቤት ውስጥና የቤተሰብ ጥቃት አሳሳቢነትና ቅድመ መከላከልየወንዶችና ሴቶች እኩልነት ጥያቄ የተዛቡ አተያዮችሴቶች መብቶችን ለማስከበር ግንዛቤ የማስጨበጥ አስፈላጊነትና ጠቀሜታተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሎችን ከማጣት የተነሳ ለብዙ ሴቶች ሴትነታቸው ዕዳ እንጂ ትርፍ ሆኖ የማታይበት ሁኔታ ነው ያለው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰተጨማሪ ያድምጡ"ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምShareLatest podcast episodes#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበበኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል