"ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

Tadesse and Salim.jpg

Wudad Salim (L) and Seblework Tadese (R). Credit: SBS Amharic and S.Tadesse

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ በተለይ የባሕር ማዶ ነዋሪ ሴቶችን ስለሚገጥማቸው ባሕላዊና የሴቶች መብቶች ፈተናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።



Share