ከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም

S BerhaneMariam.png

Author and Translator SahleSelassie BerhaneMariam. Credit: Supplied

ዝነኛና አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ እንደምን ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም ለመሸጋገር እንደበቁ ይተርካሉ።


አንኳሮች
  • ከፖለቲካ ሳይንስ ጥናት ትልም ወደ ድርሰትና ትርጉም መስክ
  • "ሺኒጋ ቃያ" የመጀመሪያ የድርሰት በረከትና የሰባት ቤት ጉራጌ ሕይወት ትረካ
  • "The Afersata" በኩር የእንግሊዝኛ ድርሰት

Share