"አፄ ቴዎድሮስን የማደንቃቸው ዘመነ መሳፍንትን አሸንፈው የኢትዮጵያን አንድነት ያፀኑ ታላቅ መሪ ስለሆኑ ነው" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም

Emperor Tewodros.jpg

Tewodros Holding Audience, Surrounded By Lions. Tewodros Ii, Baptized Theodore Ii C. 1818 To 1868—Emperor Of Ethiopia. From El Mundo En La Mano Published 1875. Credit: Universal History Archive/Universal Images Group via Getty Images

"አሁን ያለንበት ሁኔታ የሚያስታውሰኝ ከአፄ ቴዎድሮስ በፊት የነበረው ዘመነ መሳፍንት መደገምን ነው፤ ከአብዮቱ በኋላ 200 ዓመታት ወደ ኋላ ነው የመለሱን" የሚሉት አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ ከፍተኛ ተነባቢነት ስላገኘው "የሁለት ከተሞች ወግ" ትርጉም መፅሐፋቸውና ሌሎች በርካታ የድርሰትና ትርጉም ሥራዎቻቸው ያወጋሉ።


አንኳሮች
  • "warior King" የአፄ ተዎድሮስ ርዕይና ተፅዕኖዎች
  • ከእንግሊዝ ኤምባሲ ተርጓሚነት የባሕር ማዶ መፅሀፍትን ወደ አማርኛ ቋንቋ የመመለስ የትርጉም ሥራ
  • የኢትዮጵያ ሥነ ፅሁፍ ዕድገት ደረጃና ተግዳሮቶች

Share