"በዘርኛነት አዝማሚያ ከቋንቋዬ በስተቀር በሌላ የኢትዮጵያ ቋንቋ አልፅፍም የሚል በጣም ጠባብ የሆነ አመለካከት ያላቸው ሰዎች አሉ" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም

Wolkite Uni.jpg

Author and Translator SahleSelassie BerhaneMariam made a speech when he received an Honorary Doctorate from Wolkite University, Wolkite, Ethiopia. Credit: Supplied

አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ የሥነ ፅሁፍ ዓለም ትዝታዎቻቸውን ያነሳሉ፤ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ለወጣት ደራሲያንና ተርጓሚዎች ይቸራሉ።


አንኳሮች
  • የአማርኛና ጉራጊኛ ቋንቋ ጥራት ደረጃና አጠቃቀም
  • የደራሲው ሚዛን ደፊ የድርሰትና ትርጉም ሥራዎች
  • የሥነ ፅሁፍ ሕይወት ትውስታዎች

Share